የትራምፕ አማች ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ ሆነዋል

yhs(25)
Published in
#hive
Words
31
Reading
1 min
Listen
Play
6y

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማች የሆኑት ጄራርድ ኩሽነር ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ ሆነዋል ፡፡ ኩሽነር እና ምክትላቸው አቪ በርኮቭዝ ከእስራኤል ጋር በአረብ አገራት ሰላም እንዲሰፍን ላደረጉት ሚና በእጩነት ቀርበዋል ፡፡

የትራምፕ አማች ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ ሆነዋል | Ecency