Steemit over facebook and tweeter የሰቲሚት ብልጫ በፌስቡክና ትዊተር

teme(28)
Published in
#steemit
Words
194
Reading
1 min
9y
Listen to this post
~1 min

Steemit is a social networking platform where all users contribute contents
and get paid respective amount of money for their contents.
Unlike steemit other social networking sites never let us take our share from the total
amount of money generated on the platform.

Internet Service Providers make us pay for the prepaid data plans
Facebook gains advertising on The Users
Google earns by advertising on our search history
MTN takes his shares from our ISP

All of the above entities get their shares except us (the users), though they will make no money with out our presence on the mentioned platforms
steem for biginners.jpg

የሰቲሚት ብልጫ በፌስቡክና ትዊተር
ሰቲሚት በእያንዳንዱ በድህረ-ገፁ ላይ ለምናደርገው እንቅስቃሴ ተገቢዉን ክፍያ የሚፈጽም ድህረ-ገፅ ነው፡፡ ከተለመዱት ማለትም ጉገል፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር ወዘተ የሚለይባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ፡፡
ዋነኛው ግን እያንዳንዱን እንቅስቃሴያችን በገንዘብ ተምኖ መክፈሉ ነው፡፡
እንደሚታወቀው
የፌስቡክ ገንዘቡ -----2 ቢሊዮን ተጠቃሞዎቹ (እኛው)
ለዩትዩብ ገንዘቡ ------1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎቹ (እኛው)
ለኢትዮ ቴሌኮም የገንዘብ ምንጩ ------የኛ ኪስ
MTN ንም በዚህ ሰንሰለት ዉስጥ የሚጠቀም ባለድርሻ ሲሆኑ እኛ ለምናበረክተው አስተዋፅኦ ምንም ድርሻ ሳናገኝ ከርመናል፡፡
እጅግ የተወደዱ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፤ እጅግ የተነበቡ ግጥሞች፣ ቀልዶች እና የመሳሰሉ የእኛ አዕምሯዊ ንብረቶቻችን ለነፌስቡክ የገንዘብ መፈብረኪያ ሆነዋል፡፡ ይህንን ሚዛናዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍል ያስቀረ ቴክኖሎጂ ነው ሰቲሚት፡፡

Steemit over facebook and tweeter የሰቲሚት ብልጫ በፌስቡክና ትዊተር | Ecency